ኢትዮ ኤሌክትሪክ የዋና አሰልጣኝ ውል ለተጨማሪ ዓመት ሲያድስ አዳዲስ ተጨዋቾችን ወደ ሲብስቡ ቀላቅሏል !

በተጠናቀቀው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን ሁለተኛ ደረጃ ይዞ ማጠናቀቅ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የዋና…

ዲሲ ዩናይትድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሊያደርጉት የነበረው የወዳጅነት ጨዋታ ተሰርዟል !

ዲሲ ዩናይትድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሊያደርጉት የነበረው የወዳጅነት ጨዋታ በቪዛ እና በቅርቡ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ…

ለጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ እና ለይርጋጨፈ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ የዕውቅና እና የማበረተቻ የሽልማት ስነ-ስርዓት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሄደ !

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት ለጋሞ ጨንቻ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን እና ለፕሪሜር ሊግ ተሳታፊዎቹ ለይርጋ…

ጉለሌ ክ/ከተማን ወደ ፕሪሚየር ሊግ ያሳደገው አሰልጣኝ አሸናፊ ለሻ

ከካባ ሜዳ ጀምሮ እስከ ፕሪሚየር ሊግ የጉለሌ ክ/ከተማ እንስት ቡድን ዋና አሰልጣኝ አሸናፊ ለሻ ስለ ውድድር…

ይርጋጨፌ ቡናን ወደ 2019 የኢትጵያ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ

የነበረው ጉዞ በጣም ረጂም ጉዞ ነው ብዙም በማይመቹ ሜዳዎች ነው ሁለቱንም ዙር ጨዋታዎችን ያደረግነው በበርካታ ውጣ…

ልደታ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው አሰልጣኝ ሙሉጌታ ገ/ሥላሴ

ልደታ ክ/ከተማን ረጂም ዓመት በም/አሰልጣኝነት መሥራት የቻለው ሙሉጌታ ገ/ሥላሴ የተለያዩ የከፍተኛ ሊግ ዕድሎች ማግኘት ብችልም ከልደታ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት ተጠናቀቀ !

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 20ኛ ሳምንት ሀላባ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲያድግ አዲስ አበባ ከተማ…

የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ መሥራች የሆነው ወጣቱ አሠልጣኝ ማቴዎስ ለማ ክለቡን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ አሳደገ!

አሰልጣኝ ማቴዎስ ለማ የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ መስራች ከመሆኑም በላይ ክለቡን ከዞን ሻምፒዮና ፣ ክልል…

ከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ ክለቦችና ከጨዋታ አመራሮች ጋር በጅማ ከተማ ውይይት ተደርጓል!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕዝዳንት አቶ ኢያሳያስ ጅራ በጅማ ከተማ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የጨዋታ አመራሮች…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ !

ደሴ ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የ3:00 ሰዓት ጨዋታ…