አንድነት መሰረታዊ ነገር ነው የሲዳማ ቡና ተስፋ ቡድን አሰልጣኝ አማሃ ዘውዴ

ሲዳማ ቡና ከ20 ዓመት በታች በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት ለፍፃሜ ያደረሰው አሰልጣኝ አመሃ ዘውዴ ከዳጉ ስፖርት ጋር…

ታዳጊዎችን ማብቃት እንጂ ዋንጫ ማሸነፍ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ቀዳሚ ጉዳይ መሆን የለበትም ተመስገን ሎሃ

አሰልጣኝ ተመስገን ሎሃ የወላይታ ድቻ ከ20 ዓመት በታች ቡድን ዋና አሰልጣኝ ከዳጉ ስፖርት ጋር ቆይታውን አድርጓል።…

ለእኔ እግር ኳስ ማለት እየተዝናናሁ የሚጫወትበት ትልቅ ህይወቴ ነው መሳይ ዮሐንስ

ሻምፒዮን እንደምንሆን ሙሉ እምነት አለኝ የሲዳማ ቡና የጎል አዳኝ መሳይ ዮሐንስ ! ዳጉ ስፖርት ከሲዳማ ቡና…

ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚን ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ያሳደገው አሰልጣኝ ሰለሞን ገለታ

ከዝህ ቀደም በአምቦ ጎል ፕሮጀክት ቆይታ ማድረግ የቻለውና በመጀመሪያ ዓመት ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ በሴቶች ከፍተኛ ሊግ…

ልደታ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው አሰልጣኝ ሙሉጌታ ገ/ሥላሴ

ልደታ ክ/ከተማን ረጂም ዓመት በም/አሰልጣኝነት መሥራት የቻለው ሙሉጌታ ገ/ሥላሴ የተለያዩ የከፍተኛ ሊግ ዕድሎች ማግኘት ብችልም ከልደታ…

የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ መሥራች የሆነው ወጣቱ አሠልጣኝ ማቴዎስ ለማ ክለቡን ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪምየር ሊግ አሳደገ!

አሰልጣኝ ማቴዎስ ለማ የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ መስራች ከመሆኑም በላይ ክለቡን ከዞን ሻምፒዮና ፣ ክልል…

ይርጋጨፌ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለሁለተኛ ዙር ውድድር ከወድሁ እየተዘጋጁ መሆናቸውን ገለፁ!

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ ተደልድሎ ውድድሩን እያካሄደ የሚገኘው ይርጋጨፌ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለሁለተኛው ዙር…

የአሰልጣኖች አስተያየት

የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ 8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ተጠባቂ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም መቻልና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…