About Us

በየክልሉ ውስጥ ያሉ ወጣት የእግር ኳስ ተጨዋቾች ተሰጥኦዎችን ለመለየት፣ ለማዳበር እና ለማጎልበት።
በእግር ኳስ አንድነትን እና ክልላዊ ማንነትን ማጎልበት።
በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጪ ፕሮፌሽናሊዝምን፣ ዲሲፕሊን እና ፍትሃዊ ጨዋታን ማሳደግ።
የማህበረሰብ ተሳትፎን ለማጠናከር እና ቀጣዩን የተጫዋቾች እና የደጋፊዎች ትውልድ ለማነሳሳት።

ራዕይ

 የሚድያ ሽፋን ያጡ የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎችን በመዘገብ ባለ ተሰጥኦ ተጨዋቾች ወደፊት እንዲመጡ እድል ለማመቻቸት ፣ የየክልላቸው ኩራት የሆኑ ተጨዋቾች በማሳደግ በሀገር አቀፍ እና በአለም አቀፍ ደረጃ በተሳካ ሁኔታ ተወዳዳሪ ተጨዋቾች ተፈጥረው ማየትና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ግንባር ቀደም ሃይል ለመሆን።