አንድነት መሰረታዊ ነገር ነው የሲዳማ ቡና ተስፋ ቡድን አሰልጣኝ አማሃ ዘውዴ

ሲዳማ ቡና ከ20 ዓመት በታች በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት ለፍፃሜ ያደረሰው አሰልጣኝ አመሃ ዘውዴ ከዳጉ ስፖርት ጋር…

ታዳጊዎችን ማብቃት እንጂ ዋንጫ ማሸነፍ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ቀዳሚ ጉዳይ መሆን የለበትም ተመስገን ሎሃ

አሰልጣኝ ተመስገን ሎሃ የወላይታ ድቻ ከ20 ዓመት በታች ቡድን ዋና አሰልጣኝ ከዳጉ ስፖርት ጋር ቆይታውን አድርጓል።…

ለእኔ እግር ኳስ ማለት እየተዝናናሁ የሚጫወትበት ትልቅ ህይወቴ ነው መሳይ ዮሐንስ

ሻምፒዮን እንደምንሆን ሙሉ እምነት አለኝ የሲዳማ ቡና የጎል አዳኝ መሳይ ዮሐንስ ! ዳጉ ስፖርት ከሲዳማ ቡና…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እሁድ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከኬንያ ጋር ለሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እሁድ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከኬንያ ጋር ለሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ ማጣርያ…