የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሥነ-ምግብ ባለሙያ በሆነው ዳንኤል ክብረት (ዶ/ር) አማካኝነት “አመጋገብ ለተሻለ ብቃት” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው…
Category: የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገራችን እግር ኳስ ለማሳደግ እያከናወነ ያለው የሚደነቅ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራ እንደገለጹት፣ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እያሳየ ያለው አበረታች እንቅስቃሴ ይበልጥ ውጤታማ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሳኦቶሜና ፕሪንስፔ የምልስ ጨዋታ በኋላ የሰጡት አስተያየት!
ብዙ መሻሻል የሚገባቸው ነገሮች አሉ እኛ የሰራነው በልጆች ጭንቅላት ላይ ነው ሀገራዊ ስሜት 130 ሚሊዮን ህዝብ…
ባካሪ ሳኛ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ውይይት አድርጓል።
የቀድሞው የአርሰናል፣ ማንቸስተር ሲቲ እና ፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ በትናንትናው እለት ወደ…
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌን ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እንድሆን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መረጠ!
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ማምሻውን ባደረገው ስብሰባ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌን ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአቶ ሠለሞን አባተ ላይ ያለውን ቅሬታ ገለፀ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባለፈው ሳምንት ለንባብ በበቃው ጋዜጣችን በቀን 23/2013 በቁጥር 655 The Big Interview…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በቀን 2/2018 ዓ.ም ለክልል ፌዴሬሽኖች በተፃፈው ደብዳቤ የኢትዮጵያ…
