የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክስተት የነበረው ነገሌ አርሲ በዝውውር መስኮቱ የዋና አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ውል ለማደስ ከስምምነት ላይ ሲደር የነባር ተጨዋቾች ለማደስ ከስምምነት ላይ ደርሷል!

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የብር ሜዳሊያ አሸናፊ የነበረው ነገሌ አርሲ የዋና አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ እና የምክትል አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ ለማራዘም ከስምምነት ላይ ደርሷል ።

ከነገሌ አርሲ ጋር ድንቅ ጊዜ ማሳለፍ ከቻሉ ተጨዋቾች መካከል ተከላካይ ስፍራ ተጨዋቹ ሮኾቦት ሰላሎ ፣ አማካይ አለኝታ ማርቆስ እና ሌላኛው አማካይ ዳዊት ተፈራ በነገሌ አርሲ ለመቆየት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።
