የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ወቅታዊ መረጃ

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ለሞሮኮው የአፍሪካ ዋንጫ የሚያደርገውን ዝግጅት ቀጥሏል አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የመጨረሻ ስብስባቸውን በመያዝ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ መደበኛ ልምምዳቸውን አከናውነዋል። ዳዊት ካሣው፣ ቸርነት ኡፋይሳ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪሚየር ሊግ

የክልል ክለቦች ሻምፕዮና

ተጨማሪ 4 ቡድኖች ከክልል ክለቦች ሻምፕዮና ወደ ኢትዮጵያ ሊግ አንድ አደጉ

በ2017 ጂንካ ከተማ በተካሄደው ውድድር ኮንሶ ኒዮርክ ፣ ደምቢ ዶሎ ፣ ኛንግላንድ እና ባስኬት ቡና ወደ 2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማደጋቸው የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችለው የነበሩ…

ዋልያዎቹ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሳኦቶሜና ፕሪንስፔ የምልስ ጨዋታ በኋላ የሰጡት አስተያየት!

ብዙ መሻሻል የሚገባቸው ነገሮች አሉ እኛ የሰራነው በልጆች ጭንቅላት ላይ ነው ሀገራዊ ስሜት 130 ሚሊዮን ህዝብ አደራ ነው የተሸከማችሁት ሰው ታሪክ ሲሰራ ይሞታል እናንተ በህይወት እያላችሁ ታሪክ ስሩ ነው ያልኳቸው…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ቡርኪና ፋሶ ጋር ለሚያደርጋቸው የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ20 ተጫዋች ጥሪ አድርገዋል።

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እሁድ መስከረም 18 እስከ 8:00 በጁፒተር ሆቴል ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጊኒ ቢሳውን በሩዋንዳው አማሆሮ ስታዲየም መስከረም 28 ሲያስተናግድ ከቡርኪናፋሶ ጋር…