ነገሌ አርሲ ከዋና አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት ላይ ሲደርስ የሶስት ነባር ተጨዋቾችን ውል ለማራዘም ከስምምነት ላይ ደርሷል !

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክስተት የነበረው ነገሌ አርሲ በዝውውር መስኮቱ የዋና አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ውል…

መቻል ሁለት አዳዲስ ተጨዋቾችን ሲያስፈርም የአራት ነባር ተጨዋቾች ውል አድሷል !

መቻል ሁለት አዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈረም የነባር ተጨዋቾች ውል ለማደስ ከስምምነት ላይ ደርሷል። በ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…

ወላይታ ድቻ አንድ ተጨዋች ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ሲደርስ የአንድ ነባር ተጨዋች ውል ለማራዘም ከስምምነት ላይ ደርሷል !

የጦና ንቦቹ የተከላካዩን ውብሸት ክፍሌን ኮንትራት ሲያራዝሙ አዲስ ተጫዋችም ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ ደርሰዋል! ከዝህ…

ፈረሰኞች አራት አዳዲስ የውጪ ዜጋ ተጨዋቾችን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል !

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን ውደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። 31 ጨዋታዎችን አድርጎ…

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ !

ከዝህ ቀደም ወልቂጤ ከተማ ፣ ሀዲያ ሆሳዕና ፣ ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው…

መቐለ 70 እንደርታ ሁለት የውጭ ዜጋ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል !

ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀያ አራት አድርጎ 23 ነጥቦችን በመሰብሰብ 19ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው መቐለ 70…

ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል!

በአዳማ ከተማ ተስፋ ቡድን የጀመረው የእግር ኳስ ህይወቱ በዋናው ቡድን ካደገ በኋላ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው…

አንተነህ ተፈራ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቀለ!

ከዝህ ቀደም በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፕዮና ከሻኪሶ ከተማ የተገኘው ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ጥሩ ቆይታ ካደረጉ…

ፋሲል ከነማ አጥቂ አስፈርሟል !

ከዝህ ቀደም በኦሜድላ (ፌዴራል ፖሊስ) ፣ ነገሌ አርሲ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባ ምንጭ ከተማ መጫወት…

ሸገር ከተማ ከዋና አስልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ለመለያየት ሲቃረብ ከአራት አሰልጣኞች ጋር ንግግር ጀምሯል!

የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከዋና አስልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ለመለያየት ከጫፍ ደርሷል። ሸገር ከተማ በአሰልጣኝ…