የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የሥነ-ምግብ ባለሙያ በሆነው ዳንኤል ክብረት (ዶ/ር) አማካኝነት “አመጋገብ ለተሻለ ብቃት” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው…
Category: ዳጉ ቅምሻ
የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገራችን እግር ኳስ ለማሳደግ እያከናወነ ያለው የሚደነቅ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ።
የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራ እንደገለጹት፣ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እያሳየ ያለው አበረታች እንቅስቃሴ ይበልጥ ውጤታማ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አገኘ !
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ከገጠመውን የፋይናንስ ችግር ለማስታገስ የሚያስችል የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ከአዲስ አበባ ከተማ…
ባካሪ ሳኛ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ውይይት አድርጓል።
የቀድሞው የአርሰናል፣ ማንቸስተር ሲቲ እና ፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ በትናንትናው እለት ወደ…
በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ያልተሸነፈው ቡድን ልደታ ክፍለ ከተማ !
በአዳማ ከተማ ለሶስት ወራት ለመጠጋ ጊዜ ሲካሄድ በነበረው የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ልደታ ክ/ከተማ አስተዳደርን…
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አሜሪካዊ ቤንጃሚን ዚመር ማን ናቸው…?
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አሜሪካዊ ቤንጃሚን ዚመር ማን ናቸው…? ኳስ መጫወት የጀመርኩት…
ዳጉ ስፖርት በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኋን ባለስልጣን ዕውቅና አግኝቷል
ዳጉ ስፖርት በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኋን ባለስልጣን ዕውቅና አግኝቷል ! በኢትዮጵያ ታችኛው ሊግ መረጃን በማድረስ የሚታወቀው ዳጉ…
ሰለሞን አዳነ 🤝 ሱሉልታ ክ/ከተማ
በሱሉልታ ከተማ ታዳጊዎችን በማሰልጠን ከ15 ዓመት በታች እና ከ17 ዓመት በታች የጀመረው የአሰልጣኝነት ህይወት ኦሮሚያ ሊግ…
19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) “ህዳሴ ዋንጫ” በሚል ስያሜ እሁድ ይጀመራል።
ዛሬ በተከናወነው የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በምድብ “ሀ”👉ቅዱስ ጊዮርጊስ👉ፋሲል ከነማ👉አዳማ ከተማ👉መቻል በምድብ “ለ” 👉ኢትዮጵያ ቡና👉ኢትዮ. ኤሌክትሪክ👉ሸገር ከተማ👉ኢትዮጵያ ንግድ…
ለኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት ሽልማት ተበረከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ መድን እግር ኳስ ክለብ የቡድን አባላት የእውቅናና…
