👉የ2018 ዓ.ም የኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ 12 ጎሎችን በማስቆጠር የሊጉን ሪከርድ የያዘው ሙሉጌታ ተክሉ (ቤል)
👉ስም :-ሙሉጌታ ተክሉ (ቤል)
👉ሚጫወትበት ቦታ :-አጥቂ
👉የሚጫወትበት ክለብ :-ጅማ አባቡና
👉የተጫወተው ጨዋታ :-2ዐ
👉ያስቆጠረው ጎል :-12
👉ለጎል አመቻችቶ ያቀበለው:-6
👉ይህ ተጫዋች በኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ የምንጊዜውም ከፍተኛ ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል።
👉ሙሉጌታ ተክሉ (ቤል) ተወልዶ ያደገው በወሊሶ ከተማ ሲሆን በተለያዩ ክለቦችም በመጫወት አሳልፏል ይሄ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾች ዘንድሮ ወደ
ኦሮሚያ ፕሪሜር ሊግ ወደ ጅማ አባ ቡና እግር ኳስ ክለብ ካመራ በኃላ ጎሎችን እያስቆጠረ ይገኛል
👉ከዚህ ቀደም በርካታ ተጨዋቾች ከኦሮሚያ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እያመሩ ስንመለከት እንደነበረው ሁሉ የዘንድሮው የኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ በርካታ ጎሎችን እያስቆጠረ የሚገኘው ሙሉጌታ ተክሉ ተረኛው ይመስላል

