ፈረሰኞች አራት አዳዲስ የውጪ ዜጋ ተጨዋቾችን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል !

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን ውደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። 31 ጨዋታዎችን አድርጎ…

አትሌት የብርጓል መለሰ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች

ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የጎዳና ላይ ውድድሮች ስታስጠራ የቆየችው አትሌት የብርጓል መለሰ በዛሬው ዕለት በደረሰባት ድንገተኛ አደጋ…

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ለነገሌ አርሲ እግር ኳስ ክለብ የ50 ሚሊዮን ድጋፍ አድርገዋል።

ነገሌ አርሲ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ያደገ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ሁለተኛ ደረጃ…

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ የቅሬታ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አቀረበ!

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ የቅሬታ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አቀረበ! የኢትዮጵያ ሴቶች…

ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚን ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ያሳደገው አሰልጣኝ ሰለሞን ገለታ

ከዝህ ቀደም በአምቦ ጎል ፕሮጀክት ቆይታ ማድረግ የቻለውና በመጀመሪያ ዓመት ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ በሴቶች ከፍተኛ ሊግ…

የኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪው ሙሉጌታ ተክሉ !

👉የ2018 ዓ.ም የኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ  12 ጎሎችን በማስቆጠር የሊጉን ሪከርድ  የያዘው ሙሉጌታ ተክሉ (ቤል) 👉ስም :-ሙሉጌታ…

ይርጋጨፌ ቡናን ወደ 2019 የኢትጵያ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው አሰልጣኝ ኢዮብ ዋቤ

የነበረው ጉዞ በጣም ረጂም ጉዞ ነው ብዙም በማይመቹ ሜዳዎች ነው ሁለቱንም ዙር ጨዋታዎችን ያደረግነው በበርካታ ውጣ…

ልደታ ክ/ከተማ ወደ 2019 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማሳደግ የቻለው አሰልጣኝ ሙሉጌታ ገ/ሥላሴ

ልደታ ክ/ከተማን ረጂም ዓመት በም/አሰልጣኝነት መሥራት የቻለው ሙሉጌታ ገ/ሥላሴ የተለያዩ የከፍተኛ ሊግ ዕድሎች ማግኘት ብችልም ከልደታ…

መቐለ 70 እንደርታ ቦዲቲ ከተማን ካሸነፈ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ምን አሉ ?

የቦዲቲ ከተማ አሰልጣኝ አዲሱ ዶይሶ ጨዋታው ጥሩ ነበር በልጆቼ በጣም ኮርቻለው በመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ማስቆጠር የምንችልበትን…

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ !

ከዝህ ቀደም ወልቂጤ ከተማ ፣ ሀዲያ ሆሳዕና ፣ ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው…