የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እኛ የሚያጠቁ ሰዎችን ነው በብዛት የቀየርነው ለማጥቃት ነው እንጅ…
Author: Admin
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከማላዊ ጋር ከሚደረገው የወዳጅነት ጨዋታ አስቀድሞ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከማላዊ ጋር ብሔራዊ ቡድን ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም ከሚያደርገው የወዳጅነት…
ዲሲ ዩናይትድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሊያደርጉት የነበረው የወዳጅነት ጨዋታ ተሰርዟል !
ዲሲ ዩናይትድ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሊያደርጉት የነበረው የወዳጅነት ጨዋታ በቪዛ እና በቅርቡ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸውን ተጨዋቾችን እንዳያስፈርም የታገደበት ውሳኔ በፊፋ የጸና መሆኑን ክለቡ ገለፀ !
ቅዱስ ጊዮርጊስ በ2017 ዓ.ም. የውድድር ዘመን ላስፈረማቸው አራት የውጪ ተጨዋቾች ደመወዝ መክፈል ባለመቻሉ ምክንያት ተጨዋቾቹ በመክሰሳቸው…
የኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ | የዲስፕሊን ውሳኔዎች!
1. ግንቦት 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በሲዳማ ቡና እና…
ሲዳማ ቡና ቢያልፍ ለኛ የተሻለ ነው የጨዋታው ኮከብ ሙሉዓለም መስፍን
ወልዋሎ ዓድግራት ዩንቨርሲቲ በመለያ ምት አሸንፎ ለኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ማለፉን ካረጋገጠ በኋላ የጨዋታ ኮከብ በመባል የተመረጠው…
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቡሩንዲ ጋር ለሚያደርገው የዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ያደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ !
የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ በነገው ዕለት በግንቦት…
ፈረሰኞች አራት አዳዲስ የውጪ ዜጋ ተጨዋቾችን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል !
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ አራት የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጨዋቾችን ውደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። 31 ጨዋታዎችን አድርጎ…
ለጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ እና ለይርጋጨፈ የሴቶች እግር ኳስ ክለብ የዕውቅና እና የማበረተቻ የሽልማት ስነ-ስርዓት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተካሄደ !
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በተገኙበት ለጋሞ ጨንቻ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን እና ለፕሪሜር ሊግ ተሳታፊዎቹ ለይርጋ…
አትሌት የብርጓል መለሰ በድንገተኛ አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች
ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ የጎዳና ላይ ውድድሮች ስታስጠራ የቆየችው አትሌት የብርጓል መለሰ በዛሬው ዕለት በደረሰባት ድንገተኛ አደጋ…
