የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክስተት የነበረው ነገሌ አርሲ በዝውውር መስኮቱ የዋና አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ውል…
Category: ዜና
ወላይታ ድቻ አንድ ተጨዋች ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ሲደርስ የአንድ ነባር ተጨዋች ውል ለማራዘም ከስምምነት ላይ ደርሷል !
የጦና ንቦቹ የተከላካዩን ውብሸት ክፍሌን ኮንትራት ሲያራዝሙ አዲስ ተጫዋችም ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ ደርሰዋል! ከዝህ…
አንድነት መሰረታዊ ነገር ነው የሲዳማ ቡና ተስፋ ቡድን አሰልጣኝ አማሃ ዘውዴ
ሲዳማ ቡና ከ20 ዓመት በታች በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት ለፍፃሜ ያደረሰው አሰልጣኝ አመሃ ዘውዴ ከዳጉ ስፖርት ጋር…
ታዳጊዎችን ማብቃት እንጂ ዋንጫ ማሸነፍ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ ቀዳሚ ጉዳይ መሆን የለበትም ተመስገን ሎሃ
አሰልጣኝ ተመስገን ሎሃ የወላይታ ድቻ ከ20 ዓመት በታች ቡድን ዋና አሰልጣኝ ከዳጉ ስፖርት ጋር ቆይታውን አድርጓል።…
የኢትዮጵያ ሴት እግር ኳስ አሰልጣኞች የሙያ ማህበር ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በጋራ ያዘጋጀው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ።
በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ እና በኢትዮጵያ የሴቶች እግር ኳስ አሰልጣኞች የሙያ ማህበር አባላት ሰኔ 11/2019 እና 12/2018…
ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ አዲስ የቦርድ አባላትን አዋቅሯል !
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ ክለቡን በበላይነት የሚመራ አዲስ የቦርድ…
ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ አዲስ ስራ አስኪያጅ ሾሟል!
ወላይታ ድቻ ስፖርት ክለብ ከታዳጊ እግርኳስ ፕሮጄክቶች ጀምሮ እስከ ዋናው የወንዶችና የሴቶች እግርኳስ ቡድን ድረስ ያሉ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እኛ የሚያጠቁ ሰዎችን ነው በብዛት የቀየርነው ለማጥቃት ነው እንጅ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከማላዊ ጋር ከሚደረገው የወዳጅነት ጨዋታ አስቀድሞ የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ !
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከማላዊ ጋር ብሔራዊ ቡድን ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም ከሚያደርገው የወዳጅነት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸውን ተጨዋቾችን እንዳያስፈርም የታገደበት ውሳኔ በፊፋ የጸና መሆኑን ክለቡ ገለፀ !
ቅዱስ ጊዮርጊስ በ2017 ዓ.ም. የውድድር ዘመን ላስፈረማቸው አራት የውጪ ተጨዋቾች ደመወዝ መክፈል ባለመቻሉ ምክንያት ተጨዋቾቹ በመክሰሳቸው…
