የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ!

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 18ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ መርሐ-ግብር መረጃዎችሀላባ ከተማ ከ መንጌ ቤላሻንጉል…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ!

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን 4:00 ላይ ነቀምቴ ከተማን ከ ቡራዩ ክ/ከተማ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 16ኛ ሳምንት ምድብ ሀ የመጀመሪያ ቀን ውሎ !

ወደ ወሳኝ ምዕራፍ የተሸጋገረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካሄድ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ከፍተኛ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 17ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ!

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 17ኛ ሳምንት ምድብ ለ ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም ዛሬ ሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች የተከናወነ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 17ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ !

የኢትዮጵያ ክፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በሀዋሳ አርቴፊሻል ስታዲየም መካሄድ ጀምሯል! 4:00 ሰዓት…

​የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሀገራችን እግር ኳስ ለማሳደግ እያከናወነ ያለው የሚደነቅ ተግባር ተጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራ እንደገለጹት፣ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እያሳየ ያለው አበረታች እንቅስቃሴ ይበልጥ ውጤታማ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 17ኛ ሳምንት ምድብ ለ መረጃዎች

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ 17ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሀዋሳ አርቴፊሻል በሚካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች ጅማሮን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሳኦቶሜና ፕሪንስፔ የምልስ ጨዋታ በኋላ የሰጡት አስተያየት!

ብዙ መሻሻል የሚገባቸው ነገሮች አሉ እኛ የሰራነው በልጆች ጭንቅላት ላይ ነው ሀገራዊ ስሜት 130 ሚሊዮን ህዝብ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ሁለተኛ ቀን ውሎ!

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 15ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በጅማ ስታዲም ዛሬ ከሰዓት ተደርገዋል። 7:30 በተጀመረው…

ጋሞ ጨንቻ መሪነቱን ሲያጠናክር የካ ክፍለ ከተማ ነጥብ ጥሏል!

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 15ኛ ሳምንት ጅማ ስታዲየም በመጀመሪያ ቀን ሶስት ጨዋታዎች ሲያስተናግድ መሪው ጋሞ…