የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜ ጨዋታ ነገ በዝግ ያለደጋፊ እንዲካሄድ ካፍ ውሳኔ…
Author: Admin
ጨዋታው አላለቀም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ !
ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በመጀመሪያ ለውጤቱ መምጣት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች በስነ-ልቦና በዲሲፕሊን መስራት የሚገባቸውን ነገር…
መቐለ 70 እንደርታ ሁለት የውጭ ዜጋ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል !
ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀያ አራት አድርጎ 23 ነጥቦችን በመሰብሰብ 19ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው መቐለ 70…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አገኘ !
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ከገጠመውን የፋይናንስ ችግር ለማስታገስ የሚያስችል የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ከአዲስ አበባ ከተማ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጨዋታ በፊት ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ያደረገውን ዝግጅት…
ኮንሶ ኒውዮርክ ዘጠኝ አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል!
በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ በዘንድሮ የውድድር ዓመት 19 ጨዋታዎችን አድርጎ 26 ነጥቦችን በመሰብሰብ 9ኛ ደረጃ…
ከፍተኛ ሊግ | ቦዲቲ ከተማ አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል!
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ጅማ ስታዲየም አሥር ጨዋታዎችን አድርጎ 8 ነጥቦች በመሰብሰብ 10ኛ ደረጃ ላይ…
ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል!
ከዝህ ቀደም በሰበታ ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የነበረው እና ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ…
ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል!
በአዳማ ከተማ ተስፋ ቡድን የጀመረው የእግር ኳስ ህይወቱ በዋናው ቡድን ካደገ በኋላ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው…
