ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል!

ከዝህ ቀደም በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር አሶሳ ከተማ ወክሎ አዳማ ከተማ ላይ በተደረገ ውድድር ላይ…

ከፍተኛ ሊግ | ቦዲቲ ከተማ አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል!

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ጅማ ስታዲየም አሥር ጨዋታዎችን አድርጎ 8 ነጥቦች በመሰብሰብ 10ኛ ደረጃ ላይ…

ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል!

ከዝህ ቀደም በሰበታ ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የነበረው እና ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ…

አደም አባስ ባህር ዳር ከተማን ዳግም ተቀላቀለ!

ከሁለት ዓመት በፊት በልምምድ ላይ እያለ ከባድ ጉዳት ያስተናገደው የመስመር አጥቂ ተጨዋች አደም አባስ ከጉዳት መልስ…

ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ጠባቂው እንዳሻው እሸቴ ጋር በስምምነት ተለያዩ!

ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ጠባቂው እንዳሻው እሸቴ ጋር በዛሬው ዕለት በስምምነት መለያየቱን የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ…

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

አንተነህ ተስፋዬ ምድረ ገነት ሽረ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረጉት 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በ17ኛ ደቂቃ ላይ…

አርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ አበባው ቡታቆን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ!

የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ አንጋፋውን የቀድሞ ተጫዋች አበባው ቡጣቆን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።…

ከ17 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ እንቅስቃሴ ያደረጉ ተጨዋቾች ለሸገር ከተማ ፈረሙ

ኢትዮጵያ ከ17 ዓመት የአፍሪካ ዋንጫ ከ22 ዓመት በኋላ እንድታልፍ ትልቅ አስተዋፆ የነበራቸው ሦስት ተጫዋቾች በይፋ ለሸገር…

በአዲስ አበባ ሊግ የሚሳተፈው አብዲ ቦሩ እግር ኳስ ክለብ በርካታ ተጨዋቾችን አስፈርሟል!

በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በሚካሄደው የ2018 አዲስ አበባ ሊግ የሚሳተፈው አብዲ ቦሩ እግር ኳስ…

መቐለ 70 እንደርታ ሶስት ጨዋታዎችን በፎርፌ ተሸናፊ እንድሆን ቅጣት ተላለፈበት!

መቐለ 70 እንደርታ ሶስት ጨዋታዎች በፊርፌ ተሸናፊ እንድሁን ቅጣት ተላለፈ! መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ…