አደም አባስ ባህር ዳር ከተማን ዳግም ተቀላቀለ!

ከሁለት ዓመት በፊት በልምምድ ላይ እያለ ከባድ ጉዳት ያስተናገደው የመስመር አጥቂ ተጨዋች አደም አባስ ከጉዳት መልስ ውሉን አድሷል ።

ላለፈው አንድ ወር የጣና ሞገዶችን ተቀላቅሎ ልምምድ ሲያደርግ የቆየው አደም ለአንድ ዓመት ለባህር ዳር ከነማ ፊርማውን አኑሯል ።