በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ያልተሸነፈው ቡድን ልደታ ክፍለ ከተማ !

በአዳማ ከተማ ለሶስት ወራት ለመጠጋ ጊዜ ሲካሄድ በነበረው የመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ልደታ ክ/ከተማ አስተዳደርን…

ይርጋጨፌ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለሁለተኛ ዙር ውድድር ከወድሁ እየተዘጋጁ መሆናቸውን ገለፁ!

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ ተደልድሎ ውድድሩን እያካሄደ የሚገኘው ይርጋጨፌ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለሁለተኛው ዙር…

የኛ አዲስ ከቴ ከአሜን አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር የአጋርነት ስምምነት ፈፀመ!

የአንድ ሚሊዮን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነትአሜን አጠቃላይ ሆስፒታል ከየኛ አዲስ ከቴ እግር ኳስ ክለብ ጋር አዲስ…

መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ 2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል

ቅዳሜ ጥቅምት 29 ለሚጀመረው የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ዝግጅቱን በቡራዩ ስታዲየም ሲያከናውን የቆየው መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ…

ለጨዋታ አመራሮች የሚሰጠው የአካል ብቃት ምዘና

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የ2018 የውድድር ዘመን ከመጀመሩ አስቀድሞ ለጨዋታ አመራሮች የሚሰጠው የአካል ብቃት ምዘና በዛሬው ዕለት…

ስለ ዱራሜ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ

ስለ ዱራሜ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ በኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018 የውድድር ዓመት መርሐ-ግብር ይፋ የተደረገ ሲሆን…

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የ2018 የውድድር ዘመን በሳምንቱ መጨረሻ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018 ምድብ ድልድል

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018 ምድብ ድልድል ስድስት (ቡድኖች) ክፊያቸውን በማጠናቀቅ ወደ ምድብ ድልድል መካተት ችለዋል። ምድብ…

ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲሲፕሊን ውሳኔዎች

በጁፒተር ሆቴል በነገው ዕለት የሚካሄደ የ2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018 የውድድር ዓመት የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በነገው…

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ተሳታፊ ክለቦች

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ተሳታፊ ክለቦች መመዝገቢያ ቀንና ክፍያን ስለማሳወቅ የ2018 ውድድር ከመጀመሩ እና ከዝውውር መስኮት በፊት…