የኦማን ጂንዳል ሊግ ጨዋታ 20ኛ ሳምንት አል ሳማይልን የገጠመው የከነዓን ማርከነህ ክለብ አል ሸባብ 7ለ0 ሲያሸንፍ በመጀመሪያ አጋማሽ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሰርቷል።
ከነዓን ማርክነህ ብሎ ያስቆጠራቸውን የግብ ብዛት 17 በማድረስ የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ከፊት እየመራ ይገኛል
አል ሸባብ በደረጃ ስንጠረዥ ሦስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።