መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ 2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል

ቅዳሜ ጥቅምት 29 ለሚጀመረው የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ዝግጅቱን በቡራዩ ስታዲየም ሲያከናውን የቆየው መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ በርካታ አዳዲስ ተጨዋቾችን ሲያስፈር ከቡድኑ ጋር የቆዩ ነባር ተጨዋቾች ውል ለተጨማሪ ዓመት በማደስ ሙሉ የቡድን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።

ሀይደር ኑረዲን ፣ ሙሪዱ ጀማል ፣ ሀብታሙ ዳቢ ፣ አላዛር ዘውዱ ፣አስቻለው ስሞዖን ፣ ሄኖክ ሞገስ ፣ ዑስማን ሻሚል ፣ ሳሙኤል ተስፋዬ ፣ አንዋር ኑሩ ፣ ሀምዛ ግላኝ ፣ ኋይሉ በቀለ ፣ ክነጥበብ ጥበቡ ፣ ፈቱ ኑረዲን ፣ ፍፁም አለማየሁ ፣ ሰይፈዲን ሀጂዑስማን ፣ ሚሊዮን አበበ ባስልኤል አለሙ ፣ ያሬድ ደጀኔ ፣ ፀጋ አለማየሁ ፣ ዮናስ አቡሌ ፣ ኢያሱ ተካ ፣ ፍቃዱ ተካ ፣ ኋይሉ በቀለ ፣ ጌትነት ፍቃዱ እና ኤርሚያስ ደምሴ ተጨቾች ሲሆኑ ቁፋ ኮርሜ ዋና አሰልጣኝ ፣ አህመዲን ቡሱሬ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ፣ ግርማ ዳቢ ም/አሰልጣኝ ፣ አንበሴ ጫላ ቡድን መሪ ፣ ዘነበ ሰለሞን የህክምና ባለሙያ ናቸው።