ሲዳማ ቡና ቢያልፍ ለኛ የተሻለ ነው የጨዋታው ኮከብ ሙሉዓለም መስፍን

ወልዋሎ ዓድግራት ዩንቨርሲቲ በመለያ ምት አሸንፎ ለኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ ማለፉን ካረጋገጠ በኋላ የጨዋታ ኮከብ በመባል የተመረጠው የወልዋሎ ዓዲግራት ዩንቨርሲቲ አንበል ሙሉዓለም መስፍን ኢትዮጵያ መድን ጠንካራ ቡድን ነው እንድሁም ጠንካራ አሰልጣኝ አለው ቀጣይ ተጋጣሚ ከኢትዮጵያ መድን ይልቅ ሲዳማ ቡና ለፍፃሜ ብያልፍ ለኛ የተሻለ ነው ሲል ተናግሯል።

ሲዳማ ቡና ካለፈም ጠንካራ ፉክክር እናያለን ያለው ሙሉዓለም ኢትዮጵያ መድን ጠንካራ ነው ቡድን ነው ለፍፃሜ ካለፈ ይፈትነናል ስለዚህ ነገ የሲዳማ ቡና ደጋፊ ነኝ ሲል ሀሳቡን ሰቷል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *