የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2018 የውድድር ዘመን ከመጀመሩ አስቀድሞ ከክለቦች ጋር ዛሬ በካሌብ ሆቴል በተደረገው ውይይት ከዚህ ቀደም በነረው የደሞዝ ጣርያ ዙርያ ውሳኔ ተላልፏል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2018 የውድድር ዘመን ከመጀመሩ አስቀድሞ ከክለቦች ጋር ዛሬ በካሌብ ሆቴል በተደረገው ውይይት ከዚህ…