የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጅራ እንደገለጹት፣ የድሬዳዋ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እያሳየ ያለው አበረታች እንቅስቃሴ ይበልጥ ውጤታማ…
Category: ዜና
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከሳኦቶሜና ፕሪንስፔ የምልስ ጨዋታ በኋላ የሰጡት አስተያየት!
ብዙ መሻሻል የሚገባቸው ነገሮች አሉ እኛ የሰራነው በልጆች ጭንቅላት ላይ ነው ሀገራዊ ስሜት 130 ሚሊዮን ህዝብ…
መቐለ 70 እንደርታ ሁለት የውጭ ዜጋ ተጨዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል !
ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀያ አራት አድርጎ 23 ነጥቦችን በመሰብሰብ 19ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው መቐለ 70…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አገኘ !
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ከገጠመውን የፋይናንስ ችግር ለማስታገስ የሚያስችል የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ከአዲስ አበባ ከተማ…
ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሷል!
በአዳማ ከተማ ተስፋ ቡድን የጀመረው የእግር ኳስ ህይወቱ በዋናው ቡድን ካደገ በኋላ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው…
አንተነህ ተፈራ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቀለ!
ከዝህ ቀደም በኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፕዮና ከሻኪሶ ከተማ የተገኘው ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ቡና ጥሩ ቆይታ ካደረጉ…
ሸገር ከተማ ከዋና አስልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ለመለያየት ሲቃረብ ከአራት አሰልጣኞች ጋር ንግግር ጀምሯል!
የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከዋና አስልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ለመለያየት ከጫፍ ደርሷል። ሸገር ከተማ በአሰልጣኝ…
አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ አዲሴ ካሳን ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ሾሟል!
የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ በውጤት ማጣትና በፕሪምየር ሊጉ ላይ ደካማ…
ባካሪ ሳኛ በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመገኘት ውይይት አድርጓል።
የቀድሞው የአርሰናል፣ ማንቸስተር ሲቲ እና ፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ በትናንትናው እለት ወደ…
