በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ ተደልድሎ ውድድሩን እያካሄደ የሚገኘው ይርጋጨፌ ቡና እግር ኳስ ክለብ ለሁለተኛው ዙር…
Author: Admin
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌን ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ እንድሆን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መረጠ!
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ማምሻውን ባደረገው ስብሰባ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳሕሌን ቀጣዩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
የኛ አዲስ ከቴ ከአሜን አጠቃላይ ሆስፒታል ጋር የአጋርነት ስምምነት ፈፀመ!
የአንድ ሚሊዮን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነትአሜን አጠቃላይ ሆስፒታል ከየኛ አዲስ ከቴ እግር ኳስ ክለብ ጋር አዲስ…
ዋና አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ!
በሲቢኢ የኢዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ ዋና አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን በማሰናበት…
የአፍሪካ ዋንጫ እንደ ዓለም ዋንጫ በ4 ዓመት አንዴ እንዲካሄድ ተወሰኗል!
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።
አርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ አበባው ቡታቆን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ!
የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ አንጋፋውን የቀድሞ ተጫዋች አበባው ቡጣቆን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።…
አርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ የተለያዩ ውሳኔዎች አስተላለፈ
የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ ክለቡን ወደ ቀድሞ ውጤታማነቱ ለመመለስ ጠንካራ ውሳኔዎች አስተላለፈ የቡድኑ…
ከ17 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ድንቅ እንቅስቃሴ ያደረጉ ተጨዋቾች ለሸገር ከተማ ፈረሙ
ኢትዮጵያ ከ17 ዓመት የአፍሪካ ዋንጫ ከ22 ዓመት በኋላ እንድታልፍ ትልቅ አስተዋፆ የነበራቸው ሦስት ተጫዋቾች በይፋ ለሸገር…
በአዲስ አበባ ሊግ የሚሳተፈው አብዲ ቦሩ እግር ኳስ ክለብ በርካታ ተጨዋቾችን አስፈርሟል!
በአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በሚካሄደው የ2018 አዲስ አበባ ሊግ የሚሳተፈው አብዲ ቦሩ እግር ኳስ…
መቐለ 70 እንደርታ ሶስት ጨዋታዎችን በፎርፌ ተሸናፊ እንድሆን ቅጣት ተላለፈበት!
መቐለ 70 እንደርታ ሶስት ጨዋታዎች በፊርፌ ተሸናፊ እንድሁን ቅጣት ተላለፈ! መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ…
