የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018 ምድብ ድልድል ስድስት (ቡድኖች) ክፊያቸውን በማጠናቀቅ ወደ ምድብ ድልድል መካተት ችለዋል። ምድብ…
Author: Admin
ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲሲፕሊን ውሳኔዎች
በጁፒተር ሆቴል በነገው ዕለት የሚካሄደ የ2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018 የውድድር ዓመት የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በነገው…
ከአብዲ ቦሩ እስከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
የቅዱስ ጊዮርጊስ አስደናቂው አማካይ ሁለገቡ ተጨዋች ሐብታሙ ጉልላት ተወልዶ ያደገው በሸገር ከተማ በዓለም ገና (ኬንተሪ) አከባቢ…
ሰለሞን አዳነ 🤝 ሱሉልታ ክ/ከተማ
በሱሉልታ ከተማ ታዳጊዎችን በማሰልጠን ከ15 ዓመት በታች እና ከ17 ዓመት በታች የጀመረው የአሰልጣኝነት ህይወት ኦሮሚያ ሊግ…
ዛሬ በወጣቶች እግር ኳስ ላይ ተፅኖ ስለፈጠረው አሰልጣኝ #አንዴቦ ኡሊሶ
ኢትዮጵያ ብቁ እና ጠንካራ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን እንዲኖራት ለማድረግ ዘመኑ የደረሰበትንና አሁናዊ ነባራዊ ሁኔታን ከግምት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ቡርኪና ፋሶ ለሚያደርጋቸው የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች ዝግጅት…
የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር
1.ጥቅል መረጃዎች⚽️ በውድድሩ 20 ክለቦችን ይሳተፋሉ::⚽️ 380 ጨዋታዎች ይደረጋሉ።⚽️ ውድድሩም 10 ክለቦችን በያዙ ሁለት ምድቦች (ምድብ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ቢሳው እና ቡርኪና ፋሶ ጋር ለሚያደርጋቸው የመጨረሻ የምድብ ጨዋታዎች ዝግጅት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ለ20 ተጫዋች ጥሪ አድርገዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እሁድ መስከረም 18 እስከ 8:00 በጁፒተር ሆቴል ተገኝተው ሪፖርት በማድረግ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ…
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ጀምረዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በጥቅምት ወር ከታንዛንያ ጋር ለሚያደርጋቸው የ2026 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር…
19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) “ህዳሴ ዋንጫ” በሚል ስያሜ እሁድ ይጀመራል።
ዛሬ በተከናወነው የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በምድብ “ሀ”👉ቅዱስ ጊዮርጊስ👉ፋሲል ከነማ👉አዳማ ከተማ👉መቻል በምድብ “ለ” 👉ኢትዮጵያ ቡና👉ኢትዮ. ኤሌክትሪክ👉ሸገር ከተማ👉ኢትዮጵያ ንግድ…
