ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ !

ከዝህ ቀደም ወልቂጤ ከተማ ፣ ሀዲያ ሆሳዕና ፣ ሲዳማ ቡና እና አርባ ምንጭ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈው መሳይ አያኖ በኢትዮጵያ ቡና የሚቆየው የ1 ዓመት ውል ፈርሟል።