ዳጉ ስፖርት በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኋን ባለስልጣን ዕውቅና አግኝቷል

ዳጉ ስፖርት በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኋን ባለስልጣን ዕውቅና አግኝቷል !

በኢትዮጵያ ታችኛው ሊግ መረጃን በማድረስ የሚታወቀው ዳጉ ስፖርት በተለይም በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ፣ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ፣ በኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ ፣ ፕሪሚየር ሊግ ፣ የክልል ክለቦች ሻምፕዮና እና የተለያዩ የክልል ሊጎች ላይ ትኩረት በማድረግ እየሰራ የሚገኝ ሲሆን በመሥራች እና ባለራዕይ በድንገተኛ አደጋ በቅርቡ ህይወቱን ባጣው ኑር ሁሴን አሊ መሥራችነት የተጀመረው ገፁ ከኑርሁሴን ህልፈት በኋላ በባለቤቱ ሀስና መሐመድ አማካኝነት ሥራዎች እንደቀጠሉ ይገኛሉ።

ከዳጉ ስፖርት ጋር በጋራ ለመስራት እና ስፖንሰር ለማድረግ የምትፈልጉ ድርጅቶች
በስልክ ይደውሉ
📱0912811847 ሀስና
📱0916389014 አላዛር