የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አሜሪካዊ ቤንጃሚን ዚመር ማን ናቸው…?
ኳስ መጫወት የጀመርኩት በ4 አመቴ ነው ይላሉ ታሪካቸውን ሲናገሩ በ14 አመቴ ነው ማሰልጠን የጀመርኩት አሁን 53 አመቴ ነው ከዮሀን ክራይፍ የእግር ኳስ መንገድ ብዙ እንደተማሩ ይናገራሉ።
የአሜሪካ ብሄራዊ የA ላይሰንስ ይዘዋል፣የጀርመን (DFB) B ላይሰንስ ፣የላሊጋ ሌቭል 1 ዲፕሎማ፣ ከ1994 እኤ አ ጀምሮ በተለያዩ ሀገሮች ከ60 በላይ የእግር ኳስ ክለቦችን አጥንተዋል ። መምህር እና ወላጅ ናቸው ።
በሁሉም የታችኛው የእድሜ እረከኖች ከ6 አመት በታች ጀምሮ አስከ 19 አመት በታች ቡድኖችን በአማተርና በፕሮፌሽናል ደረጃ አሰልጥነዋል።
አሜሪካ ውስጥ የተከበሩ ባለሙያ እንደሆኑ ታዳጊዎች ላይ የካበተ ልምድ እንዳላቸው ፁሁፎች ተፅፈዋል… የ1998 /99 እኤአ በአሰልጣኝ ሁጎ ፔሬዝ የሚመራው ወርቃማው የአሜሪካ ትውልድ የሚባለው የነ ክርስቲያን ፑሊሲች ቡድን ውስጥ በረዳት አሰልጣኝነት ሰርተዋል(u 14 and u15 )።
በጣሊያን ፣በስፔን ፣በሆላንድ፣ በጀርመን፣ በአርጀንቲና በእንግሊዝ በጃፖን በመጎዝ ራሳቸውን በጥናትና ትምህርት ለማሳደግ መሞከራቸውን ይናገራሉ።
ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ አማካሪ አሰልጣኝ አምሳሉ ጥቆማ ሲሆን ቡድኑን የሚያገለግሉት በነፃ መሆኑ ተነግሯል። ፌዴሬሽኑ የትራንስፖርት እና ሆቴል ወጪ ብቻ ይሸፍናል።
የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን በአሰልጣኝ ጋሪዚያቶ እየተመራ ለአለም ዋንጫ ማለፉ ይታወሳል….ታዳጊ ቡድኑ በአሰልጣኝ ቤንጃሚን እየተመራ ለአፍሪካና አለም ዋንጫ ያልፍ ይሆን?… ።
ዛሬ በጀመረው ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረገውን የሴካፋ ማጣሪያ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመርና ረዳቶቻቸው እየተመራ ሩዋንዳን ሁለት ለዜሮ አሸንፏል።
ኳስ መጫወት የጀመርኩት በ4 አመቴ ነው ይላሉ ታሪካቸውን ሲናገሩ በ14 አመቴ ነው ማሰልጠን የጀመርኩት አሁን 53 አመቴ ነው ከዮሀን ክራይፍ የእግር ኳስ መንገድ ብዙ እንደ
የአሜሪካ ብሄራዊ የA ላይሰንስ ይዘዋል፣የጀርመን (DFB) B ላይሰንስ ፣የላሊጋ ሌቭል 1 ዲፕሎማ፣ ከ1994 እኤ አ ጀምሮ በተለያዩ ሀገሮች ከ60 በላይ የእግር ኳስ ክለቦችን አጥንተዋል ። መምህር እና ወ
በሁሉም የታችኛው የእድሜ እረከኖች ከ6 አመት በታች ጀምሮ አስከ 19 አመት በታች ቡድኖችን በአማተርና በፕሮ
አሜሪካ ውስጥ የተከበሩ ባለሙያ እንደሆኑ ታዳጊዎች ላይ የካበተ ልምድ እንዳላቸው ፁሁፎች ተፅፈዋል… የ1998 /99 እኤአ በአሰልጣኝ ሁጎ ፔሬዝ የሚመራው ወርቃማው የአሜሪካ ትውልድ የሚባለው የነ ክርስቲያን ፑሊሲች ቡድን ውስጥ በረዳት አሰልጣኝነት ሰርተዋል(u 14 and
በጣሊያን ፣በስፔን ፣በሆላንድ፣ በጀርመን፣ በአርጀንቲና በእንግሊዝ በጃፖን በ
ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቴክኒክ አማካሪ አሰልጣኝ አምሳሉ ጥቆማ ሲሆን ቡድኑን የሚያገለግሉት በነፃ መሆኑ ተነግሯል። ፌዴሬሽኑ የትራንስፖርት እና ሆቴል ወጪ ብቻ
የኢትዮጵያ ወጣት ቡድን በአሰልጣኝ ጋሪዚያቶ እየተመራ ለአለም ዋንጫ ማለፉ ይታ
ዛሬ በጀመረው ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረገውን የሴካፋ ማጣሪያ ጨዋታ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመርና ረዳቶቻቸው እየተመራ ሩዋንዳን ሁለት ለዜሮ አ
