የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018 ምድብ ድልድል

የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2018 ምድብ ድልድል

ስድስት (ቡድኖች) ክፊያቸውን በማጠናቀቅ ወደ ምድብ ድልድል መካተት ችለዋል።

ምድብ ሀ
👉ቦሌ ክፍለ ከተማ
👉ዱራሜ ከተማ
👉ወልቂጤ ከተማ

ምድብ ለ
👉ሾኔ ከተማ
👉የኛ አዲስ ከቴ
👉ኦሜድላ

በ2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ በሶስት ምድቦች ለማካሄድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጠ ቢሆንም ከተሳታፊ ቡድኖች ጥያቄ ለተጨዋቾች ደመወዝ የምንከፈለው ዓመቱን ሙሉ ሆኖ ሳለ የውድድር ጊዜ አጭር መሆን የለበትም ተብሎ በተነሳው ጥያቄ መሰረት በአብላጫ የድምፅ ቆጠራ ተደርጎ ውድድሩ በሁለት ምድቦች ምድብ ሀ አዳማ ከተማ እና ምድብ ለ ሰበታ ክፍለ ከተማ እንድከናወን መወሰኑ የሚታወስ ነው።