የኢትዮጵያ ሊግ አንድ የ2018 የውድድር ዘመን ከመጀመሩ አስቀድሞ ከተሳታፊ ክለቦች ጋር ውይይት እየተደረገ ይገኛል። ከዚህ ቀደም ተቀምጦ የነበረው የተጫዋቾች ደሞዝ ጣርያን በማሻሻል ዙርያ ውይይት እየተደረገም ይገኛል።