የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ተሳታፊ ክለቦች
መመዝገቢያ ቀንና ክፍያን ስለማሳወቅ
የ2018 ውድድር ከመጀመሩ እና ከዝውውር መስኮት በፊት ክለቦች በክለብ ላይሰንሲንግ መስፈርት መሰረት ምዝገባ የሚከናወን ሲሆን የመመዝገቢያ ክፍያ 30,000 ሺህ ብር እስከ መስከረም 11/2018 ድሬስ እንደሆነ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በመስከረም 5/2018 ባወጣው ደብዳቤ አስታውቋል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
