የሴካፋ ዞን ካፍ የሴቶች ቻምፕዮንስ ሊግ ማጣሪያ የፍፃሜ ጨዋታ

የሴካፋ ዞን ካፍ የሴቶች ቻምፕዮንስ ሊግ ማጣሪያ የፍፃሜ ጨዋታ

⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት’

ጄኬቲ ኩዊንሲ 1-0 ራዮን ስፖርት

ውጤቱን ተከተሎ የታንዛኒያው ተወካይ የሆነው ጄኬቲ ኪዊንስ 1-0 ራዮን ስፖርትን በማሸነፍ የውድድሩ ሻምፕዮን መሆን ችለዋል።

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive