ካፍ ለ10,000 ሺህ ተመልካች ፍቃድ ሰጠ !

የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ እና ሳኦቶሜ ጨዋታ ነገ በዝግ ያለደጋፊ እንዲካሄድ ካፍ ውሳኔ…

ጨዋታው አላለቀም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ !

ዋና አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ በመጀመሪያ ለውጤቱ መምጣት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች በስነ-ልቦና በዲሲፕሊን መስራት የሚገባቸውን ነገር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጨዋታ በፊት ዛሬ በጁፒተር ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል!

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ያደረገውን ዝግጅት…

ኮንሶ ኒውዮርክ ዘጠኝ አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል!

በኢትዮጵያ ሊግ አንድ ምድብ ሀ በዘንድሮ የውድድር ዓመት 19 ጨዋታዎችን አድርጎ 26 ነጥቦችን በመሰብሰብ 9ኛ ደረጃ…

ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል!

ከዝህ ቀደም በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር አሶሳ ከተማ ወክሎ አዳማ ከተማ ላይ በተደረገ ውድድር ላይ…

ከፍተኛ ሊግ | ቦዲቲ ከተማ አዳዲስ ተጨዋቾችን አስፈርሟል!

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ጅማ ስታዲየም አሥር ጨዋታዎችን አድርጎ 8 ነጥቦች በመሰብሰብ 10ኛ ደረጃ ላይ…

ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ የመስመር ተከላካይ አስፈርሟል!

ከዝህ ቀደም በሰበታ ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የነበረው እና ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ…

አደም አባስ ባህር ዳር ከተማን ዳግም ተቀላቀለ!

ከሁለት ዓመት በፊት በልምምድ ላይ እያለ ከባድ ጉዳት ያስተናገደው የመስመር አጥቂ ተጨዋች አደም አባስ ከጉዳት መልስ…

ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ጠባቂው እንዳሻው እሸቴ ጋር በስምምነት ተለያዩ!

ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ጠባቂው እንዳሻው እሸቴ ጋር በዛሬው ዕለት በስምምነት መለያየቱን የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ…

የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አስራ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ!

አንተነህ ተስፋዬ ምድረ ገነት ሽረ ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረጉት 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በ17ኛ ደቂቃ ላይ…