የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቡሩንዲ ጋር ለሚያደርገው የዓለም ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ያደረገውን ዝግጅት አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ !

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ በነገው ዕለት በግንቦት…