ከዝህ ቀደም በኦሜድላ (ፌዴራል ፖሊስ) ፣ ነገሌ አርሲ ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባ ምንጭ ከተማ መጫወት የቻለው አጥቂው ታምራት ኢያሱ ፋሲል ከነማን ተቀላቅሏል።
ታምራት ኢያሱ በመጀመሪያ ዙር ለአርባ ምንጭ ከተማ 7 ግቦች በማስቆጠር የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች መካከል አንዱ ነው።
ፋሲል ከነማ በመጀመሪያ ዙር ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19 ጨዋታዎችን አድርጎ 33 ነጥቦችን በመሰብሰብ 4ኛ ደረጃ ላይ ይገኛ።

