ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ጠባቂው እንዳሻው እሸቴ ጋር በስምምነት ተለያዩ!

ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ጠባቂው እንዳሻው እሸቴ ጋር በዛሬው ዕለት በስምምነት መለያየቱን የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ በይፋዊ ገፁ አስነብቧል።

በ2017 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሀላባ ከተማ ቆይታው ጥሩ የሚውድድር ጊዜ በማሳለፍ ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል የቻለው ግብ ጠባቂ እንዳሻው እሸቴ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነ መለያየቱ እርግጥ ሆኗል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *