በሴቶች ብሔራዊ ቡድን ውድድሮች ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2018 የውድድር ዘመን ከጥቅምት 23 ጀምሮ እንደሚቀጥል የውድድር ዳይሬክቶሬት አስታውቋል።
በዘንድሮው ውድድር ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 5 ድረስ የሦስት ሳምንት ጨዋታዎች መደረጋቸው ይታወሳል።