ሸገር ከተማ ከዋና አስልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ለመለያየት ሲቃረብ ከአራት አሰልጣኞች ጋር ንግግር ጀምሯል!

የሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከዋና አስልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር ለመለያየት ከጫፍ ደርሷል።

ሸገር ከተማ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመራ የመጀመሪያው ዙር ውድድር በሀዋሳ ከተማ ፣ በአዲስ አበባ ከተማ እና በአዳማ ከተማ አድርጎ

ተጫወተ 19
አሸነፈ 4
ተሸነፈ 6
አቻ ወጣ 9
ነጥብ 21
ደረጃ 15ኛ

በሸገር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ቦርድ እጩ ከሆኑ አሰልጣኝ መካከል የቀድሞ የሀምባሪቾ ዱራሜ ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ም/አሰልጣኝ እና በአሁን ሰዓት የወላይታ ድቻ ም/ አሰልጣኝ ደጉ ደባሞ

የቀድሞ የወላይታ ድቻ ፣ ወልቂጤ ከተማ ፣ የመቻል እና በድጋሚ ወላይታ ድቻን ማሰልጠን የቻለው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኞች ካሳዬ አራጌ እና አሰልጣኝ አብይ ካሳሁን በእጩነት የቀረቡ አሰልጣኞች ሆነዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *