ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ አዲስ የቦርድ አባላትን አዋቅሯል !

የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የሆነው ጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ  ክለቡን በበላይነት የሚመራ አዲስ የቦርድ አባላትን መርጧል።

👉 አዲሱ የተዋቀሩ አባላት ዝርዝር
የበላይ ጠባቂ  – የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
ቦርድ ሰብሳቢ – የጋሞ ዞን ምክትል ዋና አስተዳዳሪ
ም/ል ቦርድ ሰብሳቢ የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ – አባል
ጋሞ ዞን ባህልና ስፖርት መምሪያ – አባል
ጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ – አባል
የደጋፊዎች ማህበር ፕሬዚዳንት – አባል
አርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ — አባል
አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ – አባል
ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ – አባል
ቆጎታ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ – አባል
ቦረዳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ – አባል
ምዕራብ አባያ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ – አባል
ብርብር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ – አባል
ጋሞ ልማት ማህበር – አባል
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ – አባል
አርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ – አባል
አርባ ምንጭ መምህራን ኮሌጅ – አባል
አቶ አርነት አይካ (ባለሀብት)  – አባል
አቶ ብርሃኑ ዋሬ (ባለሀብት)  – አባል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *