የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እሁድ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከኬንያ ጋር ለሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።

በዛሬው ዕለትም የ11ኛ ቀን ልምምዳቸውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያከናወኑ ሲሆን ሁሉም ተጫዋቾች በሙሉ ጤንነትና ላይ ይገኛሉ።

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive