የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን 17ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ

በቀን 2/2018 ዓ.ም ለክልል ፌዴሬሽኖች  በተፃፈው ደብዳቤ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠቅላላ ጉባኤ መስከረም 29/2018 በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ የተገለፀ ሲሆን የጠቅላላ ጉባኤ ቀን መቀየር አስፈላጊ በመሆኑ መጪው ሰኞ መስከረም 11/2018 በድጋሚ መቼ እንደሚካሄድ በደብዳቤ ለመግለፅ ቀነ ቀጠሮ ተይዟል።

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive