የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ጀምረዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በጥቅምት ወር ከታንዛንያ ጋር ለሚያደርጋቸው የ2026 የአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር ወሳኝ ጨዋታዎች ዝግጅቱን በዛሬው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ጀምሯል።