በ2017 ጂንካ ከተማ በተካሄደው ውድድር ኮንሶ ኒዮርክ ፣ ደምቢ ዶሎ ፣ ኛንግላንድ እና ባስኬት ቡና ወደ 2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ማደጋቸው የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችለው የነበሩ
👉ጊንጪ ከተማ
👉ሌቃ
👉የኛ አዲስ ከቴ
👉ኤልቴክስ
በዝህም መሰረት በ2018 የኢትዮጵያ ሊግ አንድ ተሳታፊ ክለቦች መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
