የአፍሪካ ዋንጫ እንደ ዓለም ዋንጫ በ4 ዓመት አንዴ እንዲካሄድ ተወሰኗል!

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።