ከዝህ ቀደም በሰበታ ከተማ ጥሩ እንቅስቃሴ ከሚያደርጉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የነበረው እና ያለፉትን ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በሻሸመኔ ከተማ ጥሩ የውድድር ጊዜ ማሳለፍ የቻለው የመስመር ተከላካይ ጌቱ ኋይለማሪያም ዳግም ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተመልሶ ለቢጫዎች ወልዋሎ ዓድግራት ዩንቨርሲቲ ፊርማውን አኑሯል።