ኢትዮጵያ ቡና አማካይ አስፈርሟል!

ከዝህ ቀደም በኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር አሶሳ ከተማ ወክሎ አዳማ ከተማ ላይ በተደረገ ውድድር ላይ በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እይታ ውስጥ ገብቶ አዳማ ከተማ መቀላቀል የቻለው እና በአዳማ ከተማ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት የውድድር ዓመታትን ካሳለፈ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መድን በመዘዋወር ቆይታ ያደረገው ሙሴ ኪሮስ ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል ችሏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *