ቢንያም ዘለቀ 🤝 ወደ ሀዲያ ሆሳዕና

ቢንያም ዘለቀ 🤝 ወደ ሀዲያ ሆሳዕና

ከዝህ ቀደም በአብዲ ቦሩ እግር ኳስ ፕሮጀክት የጀመረው የእግር ኳስ ህይወቱ ከዛም ኢትዮጵያ መድን ከ20 ዓመት በታች ፣ ልደታ ክ/ከተማ እና በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በአምቦ ከተማ በግሉ ጥሩ ጊዜ ካሳለፉ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ግብ ጠባቂ ቢንያም ዘለቀ (ቤንጃ) ሀዲያ ሆሳዕናን ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ ደርሷል።

Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive