በአዳማ ከተማ ተስፋ ቡድን የጀመረው የእግር ኳስ ህይወቱ በዋናው ቡድን ካደገ በኋላ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ከዛም በሀዋሳ ከተማ እና መቻል ተጫውቶ ያሳለፈው ዮሴፍ ታረቀኝ ሸገር ከተማን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል!